LibreOfficeDev 25.8 እርዳታ
ይንደፉ እና ይፍጠሩ የ ራስዎትን የ ንግድ ካርዶች እርስዎ መምረጥ ይችላሉ በቅድሚያ-የተወሰነ መጠን እና አቀራረብ ወይንም እርስዎ የ ራስዎትን ይፍጠሩ
Select the size of your business card from a number of predefined size formats, or a size format that you specify on the Format tab.
ለ ንግድ ካርዶች የ ግኑኙነት መረጃዎችን ይዟል: የ ንግድ ካርዶች እቅድ ከ 'ንግድ ካርዶች ስራ' ምድብ ውስጥ ይምረጡ: የ ንግድ ካርዶች እቅድ የሚመርጡት ከ ንግድ ካርዶች tab.